Message of the Minister Message of the Minister

eServices eServices

News and updates News and updates

የጸጥታው ምክር ቤት ሀላፊነት ጸጥታን በሚያደፈርሱ ጉዳዮች ላይ መምከር እንጂ የኤሌትሪክ ማመንጫ ግድብን በሚለከት መወያየት ባለመሆኑ ጉዳዩ ወደ አፍሪካ ህብረት እንዲመለስ ዶ/ር ኢጂነር ስለሺ በቀለ ጠየቁ።

በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ ለሊቱን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሲመክር የሃገራቸውን የኢትዮጵያን አቋም ያስረዱት ሚንስትሩ ምክር ቤቱም ከተመሰረተ ግዜ አንስቶ በግድብ ጉዳይ ሲመክር ይሄ የመጀመሪያው ነውም ብለዋል።

World Water Day 2021

World Water Day 2021

የአፍሪካ አገራትን የኢነርጂ ሀብታቸውን በማሰባሰብ ፤ ቀጠናዊ ትብብርን በማጠናከር አፍሪካን በሃይል ልማት ማስተሳሰር ይገባል ተባለ

መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም - የአፍሪካ አገራትን የኢነርጂ ሀብታቸውን ማሰባሰብ ፤ ቀጠናዊ ትብብርን ማጠናከርና ውህደትን ማጎልበት ያስፈልጋል ሲሉ የኢፌድሪ ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢነጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኤሌክትሪክ ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላትና ከተጠሪ መስሪያ ቤቶች ጋር ምክክር አካሄደ፡፡

መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤በምክክር መድረኩም ሪፎርሙ የሚያካትታቸው ዋና ዋና ተገባራት በዝርዝር ቀርበዋል፡፡ በዚሁ መድረክ ላይ ገለጻ ያደረጉት የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በሚቀጥሉት 10አመታት ሊሰሩ የታቀዱ ሰራዎችን ለማሳካት የሪፎርም ስራው ማስፈለጉን ጠቁመዋል፡፡

WDC Audit report WDC Audit report

Water development commission

Second Urban Water Supply and Sanitation Project

Independent Auditor’s Report and Financial Statement

 

  Download EFY 2012 Audit Report For SUWSSP Here

  Download EFY 2011 Audit Report For SUWSSP Here

  Download EFY 2010 Audit Report For SUWSSP Here