የባዮ ማስ ልማት

የአብዛኛው የኢትዮጵያ ቤተሰብ የኢነርጂ ፍላጎት የሚሟላው ከባዮማስ ሀብታችን ነው፡፡ ይህንንም ሀብት ስራ ላይ ለማዋል የምንጠቀምባቸው የኢነርጂ መሳሪያዎች ኋላቀርና አባካኝ ናቸው፡፡ በዚህም የተነሳ የሀገራችን ደን ለከፍተኛ ጭፍጨፋ ተዳርጓል፡፡ስለሆነም ሌሎች  የኢነርጂ አማራጭ መጠቀም ግድ ይላል፡፡
ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ እስከ 2002 ዓ.ም. የተከናወነ ከ2003 እስከ 2007 የሚከናወን
1 የተሻሻሉ የእንጨትና የከሰል ማገዶ ቆጣቢ ምድጃዎች ማሰራጨት በቁጥር 7 ሚሊየን 9 ሚሊየን
2 የተሻሻሉ ተቋማዊ የእንጨት ማገዶ ቆጣቢ ምድጃዎች ማሰራጨት በቁጥር 100 2500
3 የተሻሻሉ ተቋማዊ የእንጨት ማገዶ ቆጣቢ ምድጃዎች ማሰራጨት በቁጥር 25 250
4 የባዮማስ ብሪኬቲንግ ቴክኖሎጂ ማሰራጨት በቁጥር 10 250
5 የባዮ ዘይት ምድጃዎች ማሰራጨት በቁጥር 0 5000