የባዮጋዝ ቴክኖሎጂ ስርጭት

ኢትዮጵያ ብዛት ያለው የቀንድ ከብት ባለቤት ነች፡፡ በቅርቡ በተካሄደ የአዋጪነት ጥናትከ 2 ሚሊዮን በላይ የባዮ ጋዝ ማብላያን ማሰራጨት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መኖሩን ይጠቁማል፡፡ይህንን ቴክኖሎጂ በስፋት በማሰራጨት ህብረተሰቡ በባዮ- ጋዝ ምግብ ማብሰልና የመብራት ሀይል ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ከመቻሉም በላይ የባዮ ጋዝ ዝቃጩን መልሶ ለእርሻ ስራ ማዳበሪያነት እንደግብዓት በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይቻላል፡፡
ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ እስከ 2002 ዓ.ም. የተከናወነ ከ2003 እስከ 2007 የሚከናወን
1 ቤተሰብ ባዮጋዝ ማብላያ ማሰራጨት በቁጥር 600 42000
2 የተቋምባዮ ጋዝ ማብላያ ማሰራጨት በቁጥር 0 1500