በአሁን ወቅት በኢትዮጵያ ሀይል በማመንጨት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሀይል በማመንጨት ላይ የሚገኙ ማመንጫዎች
ተ.ቁ የማመንጫው ስም የማመንጨት አቅም
1 መልካዋከና 153 ሜጋ ዋት
2 ፊንጫ 134 ሜጋ ዋት
3 አዋሽ 1 እና አዋሽ 2 64 ሜጋ ዋት
4 ጭስ አባይ 1 11.4 ሜጋ ዋት
5 ቃሊቲ 14 ሜጋ ዋት
6 ቆቃ 43.2 ሜጋ ዋት
7 ተከዜ 300 ሜጋ ዋት
8 ጣና በለስ 460 ሜጋ ዋት
9 ግልገል ጊቤ 2 420 ሜጋ ዋት
10 ፊንጫ አመርቲ ነሼ 97 ሜጋ ዋት
11 ግልገል ጊቤ 1 184 ሜጋ ዋት
12 ጢስ አባይ 2 73 ሜጋ ዋት
13 ያዶቲ 0.35 ሜጋ ዋት
14 ሶር ደንቢ 0.80 ሜጋ ዋት
15 ሌሎች 23.8 ሜጋ ዋት
ጠቅላላ ድምር 1978.5 ሜጋ ዋት