የአገልግሎት ገለፃ

 • ለሴክተሩ የአቅም ግንባታ መስጠት፣ ማመቻቸት
 • ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች በፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን ድጋፍ መስጠት
 • ከልማት አጋሮች ድጋ ማፈላለግ (ሰብዓዊ እርዳታ) ለአስቸኳይ መጠጥ ውሃ አቅርቦት
 • ለቴ/ሙ/ኮሌጆች (የውሃ) ድጋፍ ማፈላለግ፣ አቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት

መሟላት የሚገባቸው ዶክመንቶች

 • አመታዊ እቅድ
 • የውጤት ተኮር እቅድ

የአገግሎት አሰጣጥ ሂደቶች

 • ልዩ ድጋፍ ከሚሹ ጋራ የጋራ እቅድ ማዘጋጀት
 • በእቅዱ መሰረት የመጠጥ ውሃ ተቋማት ጥናትና ዲዛይን ማካሄድ
 • በእቅዱ መሠረት የከርሰ ምድር ውሃ መጠጥ ጥናት ማከናወን
 • የጥናት ዶክመንት ሪፖርት ለክልሎች መላክ
 • ወርሃዊ ሩብ አመትና አመታዊ ሪፖርቶችን ለፌዴራል ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት

ለአርብቶ አደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መላክና ሪፖርት ማቅረብ

 • ለአቅም ግንባታ ስልጠና ለክልል ውሃ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት እና ባሉ ሴክተር ጥሪ ማስተላለፍ
 • አቅም ግንባታ ስልጠና መስጤት

ፖሊሲው ካለ ምን ይላል

 • የዜጎች ቻርተር