የአገልግሎት ገለፃ

  • የመረጃ አገልግሎት ለውስጥና የውጭ ተጠቃሚዎች ይሰጣል
  • የመስሪያ ቤቱን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ለሚዲያ ተቋማት በመስጠት የመንግስትን ፖሊሲና ስትራቴጂ እናስፈፅማለን ከዚህ ባለፈ በመ/ቤቱ የተለያዩ የስራ ክፍሎች ያሉትን ስራዎች እንዲታወቁ ከማድረግ ባለፈ ዜጎች ለአገልግሎት ወደ መ/ቤቱ ሲመጡ የሚገጥማቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በመረጃ የታገዘ ስራ እናከናውናለን፡፡

መሟላት የሚገባቸው ዶክመንቶች

  • የመረጃ መጠየቂያ ቅፅ
  • Editorial policy of the public Relations and communication directorate of the ministry

የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቶች

  • የመረጃ መጠየቂያ ቅፅ ሞልቶ/ሞልታ ለሚጠየቀው ባለሙያ ይቀርባል መረጃው ለምን እንደተገለገ ማሳወቅ እና ይህንነኑ ለክፍሉ የስራ ሀላፊ በማሳወቅ እንዲተላለፍ ማድረግ
  • መረጃው ወጪ የሚያስወጣ ከሆነ ለምሳሌ የሚላክ ከሆነ ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ የወጪ ትራንስፖርት ክፍያዎች ራሱ መረጃውን የጠየቀው አካል ይችላል፡፡

ተያያዠ ዶክመንቶች

  • የመረጃ መጠየቂያ ቅፅ
  • Editorial policy of the public Relations and communication directorate of the ministry.

ፖሊሲው ምንይላል

  • የሚ/ር መ/ቤቱን ስራዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ ፖሊሲዎች ማስተዋወቅና የልማት እንቅስቃሴዎችን ማብራራት
  • ብሄራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሚያስችሉ እንዲሁም የሀገሪቱንና የሚ/ር መ/ቤቱን ገፅታ የሚያጎለብቱ የህትመት ውጤቶች፣ በድረ-ገፅ የሚጫኑ ኢንፎርሜሽን ሰነዶችን፣ የኦዲዮቪዥዋል ሥራዎች ወዘተ መስራትና ማሰራጨት

ተያያዠ ድረገፆች

  • Government communication office (GCAO) www.gcao.gov.et