የዝርዝር የቅድመ ዝርዝር የውሃ ሀይል መረጃዎችን ማሠራጨት

  • የጥናት ሰነዶች
  • ማፖች

መሟላት የሚገባቸው ዶክመንቶች

  • የትብብር ደብደቤ
  • መረጃዎችን ለመውሰድ የሚያገለግሉ ግብዓቶች(ሲዲ፣ ፈላሽ)

የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቶች

  • ተገልጋዩ እንደሚፈልገው መረጃ አይነትና መጠን በተቻለ ፍጥነት ይስተናገዳል.